ኢየሱስ ይታወጅ
Eyesus Yetawej
2007 · ትራክ 5 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
አሃ ከላይ ከላይ የወረደው የእግዚአብሔር ልጅ
ኦሆ ከሥም በላይ ሥም ተሰጠው የሚያስደንቅ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ይታወጅ ይታወጅ ኢየሱስ ይታወጅ
ይታወጅ ይታወጅ ታላቅ ሥም ይታወጅ
ይታወጅ ይታወጅ ኢየሱስ ይታወጅ
በላይ በከፍታ አሃ
በዚህ በምድር ኧህ
ሁሉም ይታዘዛል አሃ
ለዚህ ታላቅ ሥም ኧህ (፪x)
አዝማች · Chorus
አሃ ከላይ ከላይ የወረደው የእግዚአብሔር ልጅ
ኦሆ ከሥም በላይ ሥም ተሰጠው የሚያስደንቅ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አለቆች ሥልጣናት አሃ
ኃያላን በተራ ኧህ (፪x)
ጉልበታቸው ራደ አሃ
ኢየሱስ/ይህ ሥም ሲጠራ አሃ
ይታወጅ ይታወጅ
ሁሉም መጠሪያ አለው ኦሆ
ተፈጥሮ ሲኖርህ ኧህ (፪x)
አዝማች · Chorus
አሃ ከላይ ከላይ የወረደው የእግዚአብሔር ልጅ
ኦሆ ከሥም በላይ ሥም ተሰጠው የሚያስደንቅ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ሁሉም ይሰግዳሉ ኦሆ
ለዚህ ታላቅ ለኢየሱስ ሥም ኧህ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኦሆ
ኢየሱስ ኃይለኛ አሃ (፪x)
አንቀጥቅጦ ገዛ ኦሆ
ዓለምን በሞላ አሃ
ይታወጅ ይታወጅ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ