ይህንን ጌታ
Yehenen Gieta
2007 · ትራክ 9 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ፍርዱ ያምላክ እንጂ
እንደ ሰው አይደለ
ዓይኖቹ አይተውኛል
ጆሮቹ ሰምተውኛል
አዝማች · Chorus
፣ ይህን ጌታ አከብረዋለሁ!
ይህን ጌታ አመልከዋለሁ!
አነግሰዋለሁ!
ቁጥር 2 · Verse 2
ይክበር ! (፫x)
ይንገሥ ! (፫x)
ጌታ አይቸኩልም
ደግሞም አይዘገይም
በጊዜው ይመጣል
ዕንባዬን ያብሳል !
አዝማች · Chorus
፣ ይህን ጌታ አከብረዋለሁ!
ይህን ጌታ አመልከዋለሁ!
አነግሰዋለሁ!
ቁጥር 3 · Verse 3
ውሸት ተደጋግሞ
ዕውነት መምሰል ቢቻል
ዕውነት ግን ዕውነት ነው
ጌታ ኢየሱስ ይፍረድ
አዝማች · Chorus
፣ ይህን ጌታ አከብረዋለሁ!
ይህን ጌታ አመልከዋለሁ!
አነግሰዋለሁ!
ቁጥር 4 · Verse 4
ፊት አይቶ አይመዝንም
ውጪ አይቶ አይገመግም
ጌታዬን አየሁት
ልቤን ግን ሲያነብ
አዝማች · Chorus
፣ ይህን ጌታ አከብረዋለሁ!
ይህን ጌታ አመልከዋለሁ!
አነግሰዋለሁ!
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ