እዘምራለሁ
Ezemeralehu
2007 · ትራክ 2 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
በክብር ከፍ ላለው እዘምራለሁ
ለአምላኬ እዘምራለሁ
ለጌታ እዘምራለሁ
ለኢየሱስ እዘምራለሁ
ለጌታ እዘምራለሁ
እዘምራለሁ እዘምራለሁ
ለውዴ እዘምራለሁ
ለአዳኜ እዘምራለሁ
ቁጥር 1 · Verse 1
ቀድሞ የቆጣጠብኩት እዚያው ይበቃኛል
ዛሬ እንደዚያ አይደለም ጌታዬ የማመልከው
ይገባዋል (፫x) ክብር ይኸው
ይገባዋል (፫x) አምላክ ይኸው
ይገባዋል (፫x) ዕልልታ ይኸው
ገና ገና እዘምራለሁ ገና ፣ ገና (፫x)
አይበቃም ባመልከው
አይበቃም ባደንቀው (፪x)
ባለኝ ሁሉ አቅም አምልኮ አበዛለሁ
በዕልልታ በሆታ ስሙን አደንቃለሁ
በላይ በላይ ላውራው ታላቅ መሆኑን
ዝማሬዬም ይብዛ ይግለጥ ተዓምሩን
አዝማች · Chorus
በክብር ከፍ ላለው እዘምራለሁ
ለአምላኬ እዘምራለሁ
ለጌታ እዘምራለሁ
ለኢየሱስ እዘምራለሁ
ለጌታ እዘምራለሁ
እዘምራለሁ እዘምራለሁ
ለውዴ እዘምራለሁ
ለአዳኜ እዘምራለሁ
ቁጥር 2 · Verse 2
ሥራዬ ይኸ ነው አንተን ማደናነቅ
ማለቁ ካልቀረ ዘመኔ ቤትህ ይለቅ
ላመስግንህ ልቀደስልህ ያኔ ረካለሁ ስዘምርልህ
ይገባዋል (፫x) ክብር ይኸው
ይገባዋል (፫x) አምላክ ይኸው
ይገባዋል (፫x) ዕልልታ ይኸው
አዝማች · Chorus
በክብር ከፍ ላለው እዘምራለሁ
ለአምላኬ እዘምራለሁ
ለጌታ እዘምራለሁ
ለኢየሱስ እዘምራለሁ
ለጌታ እዘምራለሁ
እዘምራለሁ እዘምራለሁ
ለውዴ እዘምራለሁ
ለአዳኜ እዘምራለሁ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ