ህጻናት ወደ እኔ ይምጡ
Hetsanat Wede Enie Yemtu
2011 · ትራክ 3 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ህጻናት ወደ እኔ ይምጡ (፫x)
አትከልክሏቸው (፬x)
አለ ጌታ ኢየሱስ ወዳጄ (፬x)
ቁጥር 1 · Verse 1
እኔም በደስታ ወደ እርሱ እሮጣለሁ (፪x)
እንዲባርከኝ እሻለሁ
እኔም በደስታ ወደ እርሱ እሮጣለሁ (፪x)
እንዲዳሰሰኝ እሻለሁ
ወደ እርሱ የጠራኝ ኢየሱስ ጌታዬ (፪x)
አመልከዋለሁ ፈቅጄ (፪x)
አዝማች · Chorus
ህጻናት ወደ እኔ ይምጡ (፫x)
አትከልክሏቸው (፬x)
አለ ጌታ ኢየሱስ ወዳጄ (፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
እኔን የወደደኝ ኢየሱስ አምላኬ (፪x)
አመልከዋለሁ ፈቅጄ (፪x)
ለእኔ የሞተልኝ ኢየሱስ መድህኔ (፪x)
አመልከዋለሁ ፈቅጄ (፪x)
አዝማች · Chorus
ህጻናት ወደ እኔ ይምጡ (፫x)
አትከልክሏቸው (፬x)
አለ ጌታ ኢየሱስ ወዳጄ (፬x)
ቁጥር 3 · Verse 3
እኔም በደስታ ዘምርለታለሁ ዘምራለሁ
ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ (፪x)
አዝማች · Chorus
ህጻናት ወደ እኔ ይምጡ (፫x)
አትከልክሏቸው (፬x)
አለ ጌታ ኢየሱስ ወዳጄ (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ