Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ያየኛል

Yayegnal

2011 · ትራክ 7 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ያየኛል እግዚአብሔር ያየኛል

ያየኛል ይመለከተኛል (፪x)

ያየኛል እኔ አልሳደብም

ያየኛል ጌታ ይሰማኛል

ያየኛል እግዚአብሔር በቃሉ

ያየኛል ኀጢአት ነው ብሎኛል

ያየኛል እግዚአብሔር ያየኛል

ያየኛል ይመለከተኛል (፪x)

ያየኛል መስረቅ አልፈልግም

ያየኛል ጌታ ያዝንብኛል

ያየኛል እግዚአብሔር በቃሉ

ያየኛል ኀጢአት ነው ብሎኛል

ያየኛል እግዚአብሔር ያየኛል

ያየኛል ይመለከተኛል (፪x)

ያየኛል እረኛዬ እግዚአብሔር

ስጫወት ሁሌ ይጠብቀኛል

ስወድቅ ፈጥኖ ያነሳኛል

ሁልጊዜ ይጠነቀቅልኛል???

ያየኛል እግዚአብሔር ያየኛል

ያየኛል ይመለከተኛል (፪x)

ያየኛል ሰይጣንን አልፈራም

እግዚአብሔር ሁሌ ከእኔ ጋር ነው

ያየኛል የምተማመነው

አምላኬ ኢየሱስ ጌታ ነው

ያየኛል እግዚአብሔር ያየኛል

ያየኛል ይመለከተኛል (፪x)

ያየኛል እግዚአብሔር ያየኛል

ያየኛል እኔን ይመራኛል

ያየኛል እግዚአብሔር ያየኛል

ያየኛል ይመለከተናል

ያየኛል እግዚአብሔር ያየኛል

ያየኛል እኔን ይመራኛል

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ