Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ኢጆሌ ኬኛ ወቀዮቴ

Ijoolleen Kennaa Waaqayyooti

2011 · ትራክ 2 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው (፪x)

የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው (፪x)

እንውደዳቸው (፬x)

ኢጆሌ ኬኛ ወቀዮቴ (፪x)

ኢጆሌ ኬኛ ወቀዮቴ (፪x)

ቢያ ጃላኑ (፬x)

ቢፋ ቀኞቲ

ኬና

ጉፍታና

ወርቂ

በእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ የተፈጠሩ

ክቡር ስጦታ ናቸው በጌታ የተሰጡ

ከግብጹ ወርቅና እጅግ የሚበልጡ

ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው (፪x)

የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው (፪x)

እንውደዳቸው (፬x)

ኢጆሌ ኬኛ ወቀዮቴ (፪x)

ኢጆሌ ኬኛ ወቀዮቴ (፪x)

ቢያ ጃላኑ (፬x)

ካሮራ

ወቀዮ

ሙሴ ኢቲቦሩ

ግሩምና ድንቅ አድርጐ ጌታ የሰራቸው

የእግዚአብሔር አላማና እቅድ ያለባቸው

የነገ እነ ሙሴ እነ ዳዊት ናችው

ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው (፪x)

የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው (፪x)

እንውደዳቸው (፬x)

ኢጆሌ ኬኛ ወቀዮቴ (፪x)

ኢጆሌ ኬኛ ወቀዮቴ (፪x)

ቢያ ጃላኑ (፬x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ