መጽሃፍ ቅዱስ
Metshaf Qedus
2011 · ትራክ 5 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
መጽሃፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው (፪x)
አያረጅም ሁልጊዜ አዲስ ነው (፪x)
መጽሃፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው (፪x)
አያረጅም ሁልጊዜ አዲስ ነው (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
በየቀኑ እኔ አነበዋለሁ
የሕይወቴ መመሪያ ነው (፪x)
ጥበበኝና አስተዋይ አድርጐ
የእግዚአብሔር ቃል ይለውጣል (፪x)
አዝማች · Chorus
መጽሃፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው (፪x)
አያረጅም ሁልጊዜ አዲስ ነው (፪x)
መጽሃፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው (፪x)
አያረጅም ሁልጊዜ አዲስ ነው (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አያረጅም ሁሌ ጉልበታም ነው
ለዘለዓለም የሚኖር ነው (፪x)
ለደካማው ሃይል ይሆናል
የወደቁትን ያነሳል (፪x)
አዝማች · Chorus
መጽሃፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው (፪x)
አያረጅም ሁልጊዜ አዲስ ነው (፪x)
መጽሃፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው (፪x)
አያረጅም ሁልጊዜ አዲስ ነው (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ