Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ልጆች ሆይ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ

Lejoch Hoy Lewelajochachehu Tazezu

2011 · ትራክ 4 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ልጆች ሆይ (፫x)

ይህ የሚገባ ነውና (፫x)

በጌታ (፫x) ለወላጆቻችሁ ታዘዙ (፪x)

ልጆች ሆይ (፫x)

ይህ ደስ የሚያሰኝ ነውና (፫x)

በሁሉ (፫x) ለወላጆቻችሁ ታዘዙ (፪x)

መልካም እንዲሆንልህ (፫x)

እንዲረዝም በምድር ላይ እድሜህ

አባትህንና እናትህን አክብር

ልጆች ሆይ (፫x)

ይህ የሚገባ ነውና (፫x)

በጌታ (፫x) ለወላጆቻችሁ ታዘዙ (፪x)

ልጆች ሆይ (፫x)

ይህ ደስ የሚያሰኝ ነውና (፫x)

በሁሉ (፫x) ለወላጆቻችሁ ታዘዙ (፪x)

መታዘዝ መልካም ነው (፫x)

ከመስዋዕት ሁሉ ይበልጣል

ስንታዘዝ ጌታ እጅግ ደስ ይሰኛል

ልጆች ሆይ (፫x)

ይህ የሚገባ ነውና (፫x)

በጌታ (፫x) ለወላጆቻችሁ ታዘዙ (፪x)

ልጆች ሆይ (፫x)

ይህ ደስ የሚያሰኝ ነውና (፫x)

በሁሉ (፫x) ለወላጆቻችሁ ታዘዙ (፪x)

እናንተም ወላጆች ሆይ (፫x)

ልጆቻችሁን አታስመርሯቸው

በጌታ ምክርና ስርአት ያዟቸው

ልጆች ሆይ (፫x)

ይህ የሚገባ ነውና (፫x)

በጌታ (፫x) ለወላጆቻችሁ ታዘዙ (፪x)

ልጆች ሆይ (፫x)

ይህ ደስ የሚያሰኝ ነውና (፫x)

በሁሉ (፫x) ለወላጆቻችሁ ታዘዙ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ