Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

እኔ የማመልከው

Enie Yemamelkew

2011 · ትራክ 1 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ሰማይን ምድርን

ሰማይና ምድር ማነው የፈጠራቸው (፪x)

እኔ የማመልከው እኔ የማመልከው (፪x)

እኔ ምሰግድለት እኔ ምሰግድለት

እርሱ እግዚአብሔር ነው (፬x)

ለሁሉ ፈጣሪ የፍጥረታት ገዢ (፪x)

እኔ የማመልከው እኔ የማመልከው (፪x)

እኔ ምሰግድለት እኔ ምሰግድለት

እርሱ እግዚአብሔር ነው (፬x)

የአማልክት አምላክ የነገሥታት ንዷ (፪x)

እኔ የማመልከው እኔ የማመልከው (፪x)

እኔ ምሰግድለት እኔ ምሰግድለት

እርሱ እግዚአብሔር ነው (፬x)

ብቻውን ታላላቅ ታምራት የሚያደርግ (፪x)

እኔ የማመልከው እኔ የማመልከው (፪x)

እኔ ምሰግድለት እኔ ምሰግድለት

እርሱ እግዚአብሔር ነው (፬x)

ቸርነት ምህረቱ ለልጅ ልጅ የሆነው (፪x)

እኔ የማመልከው እኔ የማመልከው (፪x)

እኔ ምሰግድለት እኔ ምሰግድለት

እርሱ እግዚአብሔር ነው (፬x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ