Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ከአንተ ሌላ አምላክ አልሻም

Keante Liela AMlak Alesham

2011 · ትራክ 6 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ከአንተ ሌላ አምላክ አልሻም ጌታዬ (፬x)

አንተ ብቻ ክበር በላዬ (፬x)

ከአንተ ሌላ ወዳጅ አልሻም ጌታዬ (፬x)

አንተ ብቻ ንገሥ በላዬ (፬x)

ከአንተ ሌላ ክብር አልሻም ጌታዬ (፬x)

አንተ ብቻ ክበር በላዬ (፬x)

ከአንተ ሌላ ሞገስ አልሻም ጌታዬ (፬x)

አንተ ብቻ ንገሥ በላዬ (፬x)

ከአንተ ሌላ አዳኝ አልሻም ጌታዬ (፬x)

አንተ ብቻ ክበር በላዬ (፬x)

በአንተ ነው ጌታ በአንተ ነው

በአንተ ነው ኢየሱስ በአንተ ነው

በአንተ ነው ይሄ የሆነው

በአንተ ነው ጌታ በአንተ ነው

በአንተ ነው ኢየሱስ በአንተ ነው

በአንተ ነው ሁሉ የሆነው (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ