Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ቅዱስ ቅዱስ

Kidus Kidus

2020 · ትራክ 3 · 4:04 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ቅዱስ (፯x)

ሃያል (፯x)

ክብር ላንተ (፫x)

ክብር ላንተ ነው

ቅዱስ ቅዱስ ሃያል እያሉህ

ጳውሎስ እና ሲላስ ሲያመልኩህ

የወኅኒው መሰረት ተናወጠ

ጆሮዬ ክብርህን አደመጠ

ቅዱስ (፯x)

ሃያል (፯x)

ክብር ላንተ (፫x)

ክብር ላንተ ነው

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉህ

ሱራፌል ኪሩቤል ሲያመልኩህ

የመድረክ መሰረት ተናወጠ

ጆሮዬ ክብርህን አደመጠ

ቅዱስ (፯x)

ሃያል (፯x)

ክብር ላንተ (፫x)

ክብር ላንተ ነው

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ