Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

የሆነ ነገር ሊሆን ነው

Yehone Neger Lihon New

2020 · ትራክ 1 · 5:06 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

የሆነ ነገር ሊሆን ነው ሊሆን ነው አዎ ገብቶኛል (፪x)

አለነገር አልጨላለመም ጨለማው

አለነገር/ያለነገር አልጠነከረም መከራው

አስደናቂ ነገር ሊሆን ነው

ደግሞ ሌላ ታምር ሊሆን ነው

ደግሞ ሌላ ክብር ላይ ነው

ደግሞ ሌላ ታምር ሊሆን ነው

አስደናቂ ነገር ሊሆን ነው

ሚገርም ነገር ሊሆን ነው

ደግሞ ሌላ ክብር ላይ ነው

ደግሞ ሌላ ታምር ሊሆን ነው

አዎ ይመስላል የማይሆን የማይሆን

አዎ ይመስላል የማይደርስ vየማይደርስ

ለታገሰ ሰው ጥርሱን ለነከሰ

የደስታው ቀን እና አሁን ደረሰ

ጥርሱን ነክሶ ለታገሰ

የደስታው ቀን ደረሰ

የመከራው መጨረሻ ነው

የድሉ ግን መጀመሪያ ነው

የሆነ ነገር ሊሆን ነው ሊሆን ነው አዎ ገብቶኛል (፪x)

አለነገር አልጨላለመም ጨለማው

አለነገር/ያለነገር አልጠነከረም መከራው

አስደናቂ ነገር ሊሆን ነው

ደግሞ ሌላ ታምር ሊሆን ነው

ደግሞ ሌላ ክብር ላይ ነው

ደግሞ ሌላ ታምር ሊሆን ነው

አስደናቂ ነገር ሊሆን ነው

ሚገርም ነገር ሊሆን ነው

ደግሞ ሌላ ክብር ላይ ነው

ደግሞ ሌላ ታምር ሊሆን ነው

ጌታ ነው ጌታ የሌለው

አምላክ ነው አምካክ የሌለው

ንጉስ ነው ንጉስ የሌለው

ትልቅ ነው ታላቅ የሌለው

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ