Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

አመልክሃለሁ በጣም

Amelkhalehu Betam

2020 · ትራክ 12 · 5:06 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ውዴ ውዴ ሆይ ድምጼን ላሰማ

ፊቴን ላሳይህ ፊቴን ላሳይህ

አመልክሃለሁ በጣም

ቀልድ አይደለም ጨዋታ ጨዋታ

አንተን ላመልክ ስመጣ ስመጣ

ልማድ አይደል ችሎታ ችሎታ

የምሰጠው ለጌታ ለጌታ

ነፍሴ ተጨምቃ ምስጋና አፍልቃ

ትልቅነትህን ጠንቅቃ አውቃ

ታመልክሀለች በጣም አድርጋ

ታደንቅሀለች በጣም አድርጋ

አመልክሃለሁ በጣም

ውዴ ውዴ ሆይ ድምጼን ላሰማ

ፊቴን ላሳይህ ፊቴን ላሳይህ

እወድሃለሁ በጣም

ቀልድ አይደለም ጨዋታ ጨዋታ

አንተን ላመልክ ስመጣ ስመጣ

ልማድ አይደል ችሎታ ችሎታ

የምሰጠው ለጌታ ለጌታ

ነፍሴ ተጨምቃ ምስጋና አፍልቃ

ትልቅነትህን ጠንቅቃ አውቃ

ታመልክሀለች በጣም አድርጋ

ታደንቅሀለች በጣም አድርጋ

ደጃፌን ከፍቼ

መብራቴን አብርቼ

ወገቤን ታጥቈ

ዘይቴን ሞልቼ

ላምልክህ ተግቼ (2)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ