ለጌታችን ይዘመር
Legietachen Yezemer
2007 · ትራክ 12 · 4:41 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች ወድቀው ለእርሱ የሚሰግዱለት
ለታረደው በግ ለኢየሱስ ክብር ይሁን ዘለዓለም ይንገሥ
እኛም ዛሬ እንዘምራለን አናቆምም እናመልካለን
በዕልልታ በደስታ እንዘምር ለውዱ ጌታ
አዝማች · Chorus
ከሰማነው ከአነበብነው ጌታ ኢየሱስ ልቆ አየነው (፪x)
መሸማቀቅ የለም ዛሬ እናምልከው በዝማሬ (፪x)
ለጌታችን ለንጉሡ ይዘመር ለቅዱሱ (፪x)
ለጌታችን ይዘመር ለአምላካችን ይዘመር
ለውዳችን ይዘመር ለአባታችን ይዘመር (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
(ኦሮምኛ)
ኪሩበል ሱራፌል የሚያመልኩት
ተንበርክከው ቅዱስ የሚሉት
በአብ ቀኝ የተቀመጠው ስለእኛ የሚማልደው
የሚቃወምስ ማነዉ የሚከሰን ኧረ የቱ ነው
ከሰማይ ልጆች ካለን የመንግሥቱ ወራሾች ነን
አዝማች · Chorus
ከሰማነው ከአነበብነው ጌታ ኢየሱስ ልቆ አየነው (፪x)
መሸማቀቅ የለም ዛሬ እናምልከው በዝማሬ (፪x)
ለጌታችን ለንጉሡ ይዘመር ለቅዱሱ (፪x)
ለጌታችን ይዘመር ለአምላካችን ይዘመር
ለውዳችን ይዘመር ለአባታችን ይዘመር (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
(ኦሮምኛ)
አዝማች · Chorus
ከሰማነው ከአነበብነው ጌታ ኢየሱስ ልቆ አየነው (፪x)
መሸማቀቅ የለም ዛሬ እናምልከው በዝማሬ (፪x)
ለጌታችን ለንጉሡ ይዘመር ለቅዱሱ (፪x)
ለጌታችን ይዘመር ለአምላካችን ይዘመር
ለውዳችን ይዘመር ለአባታችን ይዘመር (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ