ሌሊቱ ነጋ
Lelitu Nega
2005 · ትራክ 11 · 7:07 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ዘማሪ አውታሩ ከበደ
ርዕስ ፀጋህ በዝቶ
አልበም ሌሊቱ ነጋ
ጨለማው ተገፍፎ ብሩህ ቀን ወጣልኝ
ጌታዬ ሃዘኔን ገፈፍ አረገልኝ (፪x)
ጨለማው ተገፍፎ ብሩህ ቀን ወጣልኝ
ጌታዬ ችግሬን ገፈፍ አረገልኝ (፪x)
ሌላ ሌላማ ሌላ ነገር የለኝም በውስጤ
ሌትም ማለዳ ሁሌ ለኔ ብርቅ ነህ ኢየሱሴ
ችላ አላልኩትም የዋልከውን ውለታ
ማን ያድነኝ ነበር ሞቶ በኔ ቦታ (፪x)
ትዝ ይለኝ ጀመረ ወስጥ ወስጤን መዳኔ
ሌላ ተዓምር ባይኖር በቂ ነው ይህ ለኔ (፪x)
አዝማች · Chorus
ቁጥር 2 · Verse 2
ፀጋህ በዝቶ ከብሬያለሁ
ዘመን መጥቶ ታስቤያለሁ (አሃሃ)
ምህረትህ በኔ ጸንታ
አቆመችኝ ክብር ጌታ አቤት (፭x)
ክብር ጌታ (አሃሃ) ክብር ጌታ (አሃሃ)
ክብር ጌታ (ሃሌሉያ) ክብር ጌታ (፪x)
ክብር ጌታ (፬x)
ጨለማው ተገፍፎ ብሩህ ቀን ወጣልኝ
ጌታዬ ሃዘኔን ገፈፍ አረገልኝ (፪x)
ጨለማው ተገፍፎ ብሩህ ቀን ወጣልኝ
ጌታዬ ችግሬን ገፈፍ አረገልኝ (፪x)
ሌላ ሌላማ ሌላ ነገር የለኝም በውስጤ
ሌትም ማለዳ ሁሌ ለኔ ብርቅ ነህ ኢየሱሴ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ