እዩት የእኔ አባት
Eyut Yenie Abat
2005 · ትራክ 3 · 6:06 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አይለወጥም ፍቅሩ ትኩስ ነው እዩት የእኔ አባት
ትከሻው ሰፊ እንደሰው አይደል ወረት የለበት
ወረት የለበት መሽቶ ቢነጋ
ደሙ ገዝቶኛል እኔ አለኝ ዋጋ
አዝማች · Chorus
አሃሃሃ ጌታ ነው ጌታ ነው
ኦሆይሆይሆይ ጌታ ነው ጌታ ነው
ጌታ ነው ለእኔ ጌታ ነው
ንጉሥ ነው ለእኔ ንጉሥ ነው
አምላክ ነው ለእኔስ አምላክ ነው
አባት ነው ለእኔስ አባት ነው
ቁጥር 2 · Verse 2
ፍቅሩን አይቼው ገረመኝ
ስለኔ የሰራኀው ስራ
በመስቀል ወጥቶ አዳነኝ
አያልቅም እኮ ቢወራ (፪x)
አዝማች · Chorus
ይሄ ይሄስ ፍቅር ከሁሉ በላይ ነው ይህ ፍቅር
ከሁሉ በላይ ነው ይህ ፍቅር
አይለወጥም ፍቅሩ ትኩስ ነው እዩት የኔ አባት
ትከሻው ሰፊ እንደሰው አይደል ወረት የለበት
ወረት የለበት መሽቶ ቢነጋ
ደሙ ገዝቶኛል እኔ አለኝ ዋጋ
አሃሃሃ ጌታ ነው ጌታ ነው
ኦሆይሆይሆይ ጌታ ነው ጌታ ነው
ጌታ ነው ለእኔ ጌታ ነው
ንጉሥ ነው ለእኔ ንጉሥ ነው
አምላክ ነው ለእኔስ አምላክ ነው
አባት ነው ለእኔስ አባት ነው
ቁጥር 3 · Verse 3
ሞገስ ሆኖኛል ምህረቱ
ያቆመኝ ፍቅሩ ነው ቤቱ
እድሜ ዘመኔን ብዘምር
ይህም ትንሽ ነው ለእግዚአብሄር (፪x)
አዝማች · Chorus
ይሄ ይሄስ ፍቅር ከሁሉ በላይ ነው ይህ ፍቅር
ከሁሉ በላይ ነው ይህ ፍቅር
አይለወጥም ፍቅሩ ትኩስ ነው እዩት የኔ አባት
ትከሻው ሰፊ እንደሰው አይደል ወረት የለበት
ወረት የለበት መሽቶ ቢነጋ
ደሙ ገዝቶኛል እኔ አለኝ ዋጋ
አሃሃሃ ጌታ ነው ጌታ ነው
ኦሆይሆይሆይ ጌታ ነው ጌታ ነው
ጌታ ነው ለእኔ ጌታ ነው
ንጉሥ ነው ለእኔ ንጉሥ ነው
አምላክ ነው ለእኔስ አምላክ ነው
አባት ነው ለእኔስ አባት ነው
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ