Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ልቤ አውቆታል

Lebe Awqotal

2005 · ትራክ 8 · 7:07 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ስለሆነም አይደለም ነገር ስለተሳካ

ዝም ብሎ ደስ ይለኛል ልቤ አውቆታል ለካ

ስለሆነም አይደለም ነገር ስለተሳካ

በጌታ ደስ ይለኛል ልቤ አውቆታል ለካ

ልቤ አውቆታል ለካ ልቤ አውቆታል ለካ

መዘመር አልተውም ሌሊቱ ባይነጋ

ልማድ ሆኖብኛል ወግ ወጉን መናገር

እኔ እየዘመርኩ ተከፈተ ያ በር

መዘመር አልተውም ሌሊቱ እስኪነጋ

ልማዴ ይሄ ነው ወግ ወጉን መናገር

እኔ እየዘመርኩ ተከፈተ ያ በር

አይችልም አትበሉኝ አይችልም አትበሉኝ

ሳይችል ይሄን ጌታ አይታቹሃል ወይ

ምስኪኑን አንስቶት ቀብቶት አታዩኝም ወይ

በተዘጋው ደጅ ወስጥ በተዘጋው ደጅ ወስጥ

በሩ ሳይከፈት ማንስ እስቲ ይገባል

ለሰው የማይቻል ለእርሱ ቀላል ሆኖ ሙሉ አይኔ አይቶታል

ስለሆነም አይደለም ነገር ስለተሳካ

ዝም ብሎ ደስ ይለኛል ልቤ አውቆታል ለካ

ስለሆነም አይደለም ነገር ስለተሳካ

በጌታ ደስ ይለኛል ልቤ አውቆታል ለካ

ልቤ አውቆታል ለካ< (፪x)

መዘመር አልተውም ሌሊቱ ባይነጋ

ልማድ ሆኖብኛል ወግ ወጉን መናገር

እኔ እየዘመርኩ ተከፈተ ያ በር

ልቤ አውቆታል ለካ (፪x)

መዘመር አልተውም ሌሊቱ እስኪነጋ

ልማዴ ይሄ ነው ወግ ወጉን መናገር

እኔ እየዘመርኩ ተከፈተ ያ በር

ተው አይችለም አትበል

ተው ጌታ ይችላል እኮ (፪x)

ተይ አይችለም አትበይ

ተይ ጌታ ይችላል እኮ (፪x)

ውልቅ አድርጌ አወጣሁት አልመች ሲለኝ

እኔ የለመድኩት ተዓምር ነው ጌታ ያሳይኝ

አልገዛልህም አለኝ ልቤ ለሌላው

አንበሳና ድብ መግደል ነው እኮ የእኔ ስራ (፪x)

ሰይፌ አይገባም ወደ ሰገባው

ህዝቡን ያሸበረው እስቲ የቱ ነዉ

የማይወድቅ ይመስላል ፊቴ ተገትሮ

አንዲት ቃል በቂ ነው ያሳየኛል ጥሎ(፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ