Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ለቅድስናህ

Leqedesenah

2008 · ትራክ 8 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

በንፁህ ልብና በንፁህ አንደበት

ሰው ሁሉ ያክብርህ በአምልኮ ስግደት

የተቀደሱ (፫x) እጆች ይነሱ

ለቅድስናህ ክብር ይሁን ክብር ይሁን (፬x)

ቀዱስ ነህ ቅዱስ አምላክ (፬x)

ጻድቅ ነህ ጻድቅ አምላክ (፫x)

ፍፁም ነህ ፍፁም አምላክ (፫x)

እንከን የለብህም (፰x)

ፍፁም ነህ ለዘለዓለም (፰x)

ሥምህ ሥራህ ቤትህ ሕዝብህ ቅዱስ

ሃሳብ መንገድህ ፈቃድህ ፍርድህ ቅዱስ

ቃልህ ተስፋህ ምሬት ስጦታህ ቅዱስ

ዙፋን ማደሪያ በትረ-መንግሥትህ ቅዱስ

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር (፬x)

ቅዱስ እግዚአብሔር (፬x)

ስለ ቅድስናህ (፫x)

አምልኳችን ዛሬ

ያርግ በዝማሬ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ