መቼውንም አልረሳም
Mechiewenem Alresam
2003 · ትራክ 8 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ይገርማል ይገርመኛል
ስሜ ተለውጦ ታሪኬም ተቀይሯል
ቁጥር 1 · Verse 1
መቼውንም ቢሆን አልረሳውም ውለታህን (፪x)
ኢየሱስ ለእኔ ያደረግኸውን
ጌታዬ ስለእኔ የሆንከውን
አዝማች · Chorus
ይገርማል ይገርመኛል
ስሜ ተለውጦ ታሪኬም ተቀይሯል
ቁጥር 2 · Verse 2
የትላንት ጥቁር ደመና
በኢየሱስ ተገፎአልና
እኔም ለሥሙ ክብር
ለማይገአኝለት ወደር
እዘምራለሁኝ በፍቅር
አዝማች · Chorus
ይገርማል ይገርመኛል
ስሜ ተለውጦ ታሪኬም ተቀይሯል
ቁጥር 3 · Verse 3
ትላንትን የመራኝ ጌታ
ዛሬንም ይመራኛል
ገና እኔም ከእርሱ ጋራ
እሠራለሁኝ ብዙ ሥራ
አዝማች · Chorus
ይገርማል ይገርመኛል
ስሜ ተለውጦ ታሪኬም ተቀይሯል
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ