Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ኦ ምህረቱ

Oh Meheretu

ትራክ 2 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ኦ በምሥጋና በዝማሬ ልቀኝለት ዛሬም ክብሬ

አ ላመስግነው ይህን ጌታ ስለበዛ የእርሱ ውለታ (፫x)

ኦ በምሥጋና በዝማሬ ልቀኝለት ዛሬም ክብሬ

አ ላመስግነው ይህን ጌታ ስለበዛ የእርሱ ውለታ (፫x)

አሃሃ ውለታው ኦሆሆ ውለታው (፪x)

ታሪኬን ለወጠው ይኸው እንደገና

አንደበቴን ሞላ አዲስን ምሥጋና

ዘምር ዘምር አለኝ ውስጤን ቀሰቀሰው

የኢየሱሴን ፍቅሩን ውለታውን ሳየው

ውለታውን ሳየው ሃሃሃ ውለታው ኦሆሆ ውለታው (፪x)

ኦ ምህረቱ ምህረቱ አጸናኝ በቤቱ አዎ

አአአ ላመስግነው ላመስግነው አባቴ ልዩ ነው አዎ

ኦ በምሥጋና በዝማሬ ልቀኝለት ዛሬም ክብሬ

አ ላመስግነው ይህን ጌታ ስለበዛ የእርሱ ውለታ (፫x)

ኦ በምሥጋና በዝማሬ ልቀኝለት ዛሬም ክብሬ

አ ላመስግነው ይህን ጌታ ስለበዛ የእርሱ ውለታ (፫x)

አሃሃ ውለታው ኦሆሆ ውለታው (፪x)

ልቤ መልካም ነገር አቤት??? ካፈለቀ

የልዑሉን ውበት ሁሌ እያደነቀ

ሞገስ በከንፈሩ ይፈሳል ወዳጄ

ፍቅሩ እንደ ጠል ነው ደስ ይላታል ነፍሴ (፪x)

አሃሃ ውለታው ኦሆሆ ውለታው (፪x)

ኦ ምህረቱ ምህረቱ ተከለኝ በቤቱ አዎ

አአአ ላመስግነው ላመስግነው ኢየሱሴ ልዩ ነው አዎ

ኦ በምሥጋና በዝማሬ ልቀኝለት ዛሬም ክብሬ

አ ላመስግነው ይህን ጌታ ስለበዛ የእርሱ ውለታ (፫x)

አሃሃ ውለታው ኦሆሆ ውለታው (፪x)

ዙሪያዬ ሲጨልም ነገር ሲሆን ግራ

የማደርገው ጠፍቶኝ አምላኬን ስጣራ

ጩኸቴን ሰማና ይሄው ሰው አደረገኝ (፪x)

አሃሃ ውለታው ኦሆሆ ውለታው (፪x)

ኦ ምህረቱ ምህረቱ አቆመኝ በቤቱ አዎ

አአአ ላመስግነው ላመስግነው አባቴ ፍቅር ነው አዎ

አባቴ ፍቅር ነው አሃ ፤ አባቴ ፍቅር ነው አዎ

አባቴ ልዩ ነው አሃ ፤ አባቴ ልዩ ነው አዎ

ኢየሱሴ ልዩ ነው አሃ

ኢየሱሴ ልዩ ነው አዎ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ