እግዚአብሔር ትልቅ ነው
Egziabhier Teleq New
ትራክ 10 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
እግዚአብሔር ትልቅ ነው (፪x) ኦሆሆ
ምሥጋናውም ብዙ ነው (፪x) ሃሌሉያ
ብቻውን ተዐምራት የሚያደርግ ስራውም ታላቅና ድንቅ
ችሎታው ከአይመሮ በላይ የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ (፪x)
የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ኢየሱስ ነው ኤልሻዳይ
ቁጥር 1 · Verse 1
ሰማያት በውበቱ እጅጉን አማሩ
ቀ???ያት የእግዚአብሔርን ድንቁን ተናገሩ
መንገዱ ጻድቅና እውነት ነው ወዳጄ
እኩያ አይኖረውም ትልቅ ነው ጌታዬ
አምሳያ አይኖረውም ትልቅ ነው ጌታዬ
አዝማች · Chorus
እግዚአብሔር ትልቅ ነው (፪x) ኦሆሆ
ምሥጋናውም ብዙ ነው (፪x) ሃሌሉያ
ብቻውን ተዐምራት የሚያደርግ ፤ ስራውም ታላቅና ድንቅ
ችሎታው ከአይመሮ በላይ ፤ የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ (፪x)
የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ኢየሱስ ነው ኤልሻዳይ
ቁጥር 2 · Verse 2
ግዛቱ እጅግ ሰፊ ማንም አይወስነው
መንግሥቱ የዘለዓለም ዙፋኑ ጽኑ ነው
መርማሪ ነው እርሱ ግን አይመረመርም
እግዚአብሔር ከማንም ጋር አይወዳደርም
ጌታዬ ከምንም ጋር ዐይነጻጸርም
አዝማች · Chorus
እግዚአብሔር ትልቅ ነው (፪x) ኦሆሆ
ምሥጋናውም ብዙ ነው (፪x) ሃሌሉያ
ብቻውን ተዐምራት የሚያደርግ ፤ ስራውም ታላቅና ድንቅ
ችሎታው ከአይመሮ በላይ ፤ የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ (፪x)
የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ኢየሱስ ነው ኤልሻዳይ
ቁጥር 3 · Verse 3
ጠቢባን ያልተረዱት የጥበብ ፈጣሪ
አምላኬ ብቻ እኮ ነው ሁሉን አሳዳሪ
ድንቅ ነው አመራሩ ሁሉ ይገዛለታል
ችሎታው የእግዚአብሔር ከመታወቅ ያልፋል
ጥበቡ የእግዚአብሔር ከመታወቅ ያልፋል
አዝማች · Chorus
እግዚአብሔር ትልቅ ነው (፪x) ኦሆሆ
ምሥጋናውም ብዙ ነው (፪x) ሃሌሉያ
ብቻውን ተዐምራት የሚያደርግ ፤ ስራውም ታላቅና ድንቅ
ችሎታው ከአይመሮ በላይ ፤ የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ (፪x)
የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ኢየሱስ ነው ኤልሻዳይ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ