ደግነቱ ብዛቱ
Degenetu Bezatu
ትራክ 9 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ደግነቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የጌታዬ
ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ
ደግንቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የአባብዬ
ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ
ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ
ድንቅ ኢየሱስ ለእኔስ ኢየሱስ
ድንቅ ኢየሱስ የነፍሴ ኢየሱስ ሃሌሉያ
ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ
ድንቅ ኢየሱስ አባቴ ኢየሱስ
ድንቅ ኢየሱስ የሕይወቴ ንጉሥ ሃሌሉያ
ቁጥር 1 · Verse 1
ጨለማዬ በርቶልኛል ሸክም ከላዬ ወድቆልኛል
አባቴ ነው የረዳኝ በድካሜም ያገዘኝ (፪x) አዎ
መታሰቢያ አግኝቻለሁ በኢየሱሴ ታይቻለሁ
እርሱ ጋሻ ምርኩዜ ነው
የመዳኔ ቀንዴ እርሱ ነው (፪x)
አዝማች · Chorus
ደግነቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የጌታዬ
ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ
ደግንቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የአባብዬ
ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ
ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ
ድንቅ ኢየሱስ ለእኔስ ኢየሱስ
ድንቅ ኢየሱስ የነፍሴ ኢየሱስ ሃሌሉያ
ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ
ድንቅ ኢየሱስ አባቴ ኢየሱስ
ድንቅ ኢየሱስ የሕይወቴ ንጉሥ ሃሌሉያ
ቁጥር 2 · Verse 2
ክቡር ደሙ ፈሶልኛል ኀጢአቴን አጥቦልኛል
እርሱ እራሱ ወደደኝ ወደእራሱ አስጠጋኝ (፪x) አዎ
ያን ዕዳዬን ከፈለልኝ ከአብ ጋራ አስታረቀኝ
ፍቅሩ ብዙ የእኔ ጌታ ውሎልኛል ብዙ ውለታ (፪x) አዎ
አዝማች · Chorus
ደግነቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የጌታዬ
ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ
ደግንቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የአባብዬ
ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ
ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ
ድንቅ ኢየሱስ ለእኔስ ኢየሱስ
ድንቅ ኢየሱስ የነፍሴ ኢየሱስ ሃሌሉያ
ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ
ድንቅ ኢየሱስ አባቴ ኢየሱስ
ድንቅ ኢየሱስ የሕይወቴ ንጉሥ ሃሌሉያ
ቁጥር 3 · Verse 3
በክፉ ቀን መሸሸጊያ አለቴ ነው መደበቂያ
እጁ ሁሌም ይጋርደኛል ከፍላጻም ሰውሮኛል (፪x) አዎ
በረሃብ ዘመን እርካታዬ ጥጋቤ ነው አለኝታዬ
ሥጋት ከቶ አይገባኝም ትምክቴ ነው ለዘለዓለም/መድሃኒዓለም (፪x) አዎ
አዝማች · Chorus
ደግነቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የጌታዬ
ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ
ደግንቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የአባብዬ
ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ
ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ
ድንቅ ኢየሱስ ለእኔስ ኢየሱስ
ድንቅ ኢየሱስ የነፍሴ ኢየሱስ ሃሌሉያ
ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ
ድንቅ ኢየሱስ አባቴ ኢየሱስ
ድንቅ ኢየሱስ የሕይወቴ ንጉሥ ሃሌሉያ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ