ተነስቷል
Tenestual
2007 · ትራክ 1 · 4:40 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
የትንሳኤው ጀግና ነው
የትንሳኤው ንጉሥ
ሕያው ሆኖ ተነሳ መሬቱ ሳይማስ
ሕያው ሆኖ ተነስቷል መቃብር ሳይማስ
የሞትን መውጊያ ሰብሮ ሲዖልን ድል ነሳ
ሕይወቱን ዋጋ ከፍሎ ለተጎዳው ካሳ
አዝማች · Chorus
ይገርመኛል (፪x) ዝም ብሎ ይገርመኛል
ይደንቀኛል (፪x) ዝም ብሎ ይደንቀኛል
ቁጥር 2 · Verse 2
ሰማቹ ወይ ቀና ወሬ ሰማችሁ ወይ መልካም ዜና
የሞተው ተነስቷል ተብሎ ሲወራ
ከመሬት በላይ (፫x) በላይ
አልቻለውም ሊይዘው
አልቻለውም ሊያስቀረው
መቃብሩ ሲከፈት ውጡ ባዶ ነው
የእኔ ጌታ የእኔ ንጉሥ ወደላይ ያረገው
ይሄ እኮ ነው ከሌሎቹ ልዩ የሚያደርገው
አዝማች · Chorus
ኤልሻዳይ ነው
አዶናይ ነው
ሁሉን ቻይ ነው
ቁጥር 3 · Verse 3
ኤማኦስም አልወርድም ቁርጤንም ሳልሰማ
መቃብር ውስጥ ቢሆንም ድምጽ አለ ሚሰማ
ሲስት ቀን ሶስት ለሊት መሬት ውስጥ ቢያድርም
እነሳለሁ ስላለ ተሸነፈ አልልም
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ