የቤቴ ራስ
Yebete Ras
2010 · ትራክ 8 · 4:47 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
እውነተኛ ሰላሜ
እውነተኛ ደስታ
እውነተኛ ሄሄ
እውነተኛ አሃ ፪x
አዝማች · Chorus
የቤቴ ራስ የቤቴ ሞገስ
የልቤ ፈውስ የልቤ ንጉሥ
ኢየሱስ ፮x
ካንተ ሌላ ለእኔ ማነው ፪x
ካንተ ሌላ ለእኔ ለምኔ ፪x
ካንተ ሌላ ለእኔ ማነው ፪x
ካንተ ሌላ ለእኔ ለምኔ ፪x
ቁጥር 2 · Verse 2
ልብ ሲፈካ እንደ አበባ ባገኘው ነገር *****
ደግሞ በዚያው ልክ የሃዘን ድባብ *** ሲያረገው ተስፋ ሲቆርጥ
ስንቱ ይታያል በሕይወት ለዚህ አጭር እድሜ ማን ችሎት
ግን አዋቂ ያው ልቡ በአምላክ ሲሆን ነው መደሰቱ
የማይናወጥ ሰላሜን ደስታዬን
አግኝቼአለሁ በኢየሱስ ጌታዬ
የምድር ስኬት ሚሰጠው ምንድነው
ከኢየሱስ ሌላ ደስታ አለ ባይ ማነው
ሰው በምን ይረካል ልቡ
ዓለሙ አያልፍም ልኩ
ጌታ ነው የሰላም ጥጉ ፪x
ኢየሱስ ነው የደስታ ጥጉ ፪x
አዝማች · Chorus
የቤቴ ራስ የቤቴ ሞገስ
የልቤ ፈውስ የልቤ ንጉሥ
ኢየሱስ ፮x
ካንተ ሌላ ለእኔ ማነው ፪x
ካንተ ሌላ ለእኔ ለምኔ ፪x
ካንተ ሌላ ለእኔ ማነው ፪x
ካንተ ሌላ ለእኔ ለምኔ ፪x
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ