Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ታነሳለህ

Tanesaleh

2010 · ትራክ 5 · 3:46 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

መልካም ነህ አንተ የእኔ ጌታ

ለሚታመኑህ ጋሻ መከታ

አያልቅም ርህራሄህ

አልጠፋንም አለን ቤትህ (፪x)

በሕይወት ጐዳና ላይ ደክሞ ለወደቀው ተስፋን ቆርጦ

ታነሳዋለህ እንደገና እንዳይጠፋ ወደሃልና

አንዳያስብ ዳግም ክፋቱን ታወጣለህ ሃዘን ከልቡ

ትረዳዋለህ እስኪፈወስ በጠላቱ አንዳይከሰስ

ታነሳለህ ሰው ከወደቀበት

ታነሳለህ አለህ ምህረት

ታነሳለህ አትጥልም አትተውም

ታነሳለህ ቸር ዘለዓለም (፪x)

የታመነ ደም ነው የኢየሱስ የረከሰን ሁሉ ሚቀድስ

ኃጢአት ቢሸት አንደ ደም ቀልቶ ያጠራዋል እንደ ባዘቶ

የተጨነቀች ነፍስ መሸሻ ምህረት አለው ፊቱን ለሚሻ

ይሞላል አፍን በዝማሬ አስጥሎ ከጨካኙ አውሬ

ያነሳል ሰው ከወደቀበት

ያነሳል አለው ምህረት

ያነሳል አይጥልም አይተውም

ያነሳል ቸር ዘለዓለም (፪x

-->

-->

-->

-->

var addthis_config = {"data_track_addressbar":true}; -->

style="margin-left: auto; margin-right: auto;"

style="float: right"

-->

ቤተልሔም ተዘራ

(Bethlehem Tezera)

ልዩ እትም

(Esp)

የሕይወቴ ባለቤት

(Yehiwotie Balebiet)

ቁጥር (Track):

፭ (5)

ርዝመት (Len.):

3:46

ሌሎች የአልበሙ መዝሙሮች

(Other Songs in the Album)

Begziabhier Meheret

Belesitun Atquretat

Deg Neh

Feqer New

Redietie

Tanesaleh

Tebebegnochen Liyasafer

Tezetayie Qaleh Yehun

Yebiet Ras

Yehiwotie Balebiet

Yemenorie Helewena

Zelalemawi

የቤተልሔም ተዘራ አልበሞች

(Albums by Bethlehem Tezera)

Abiet Amlakie

Edmieyie Bebieteh Yileq

Tefetseme

Yehiwotie Balebiet

ፍቅር ተፃፈ

መልካም ነህ አንተ የእኔ ጌታ

ለሚታመኑህ ጋሻ መከታ

አያልቅም ርህራሄህ

አልጠፋንም አለን ቤትህ (፪x)

በሕይወት ጐዳና ላይ ደክሞ ለወደቀው ተስፋን ቆርጦ

ታነሳዋለህ እንደገና እንዳይጠፋ ወደሃልና

አንዳያስብ ዳግም ክፋቱን ታወጣለህ ሃዘን ከልቡ

ትረዳዋለህ እስኪፈወስ በጠላቱ አንዳይከሰስ

ታነሳለህ ሰው ከወደቀበት

ታነሳለህ አለህ ምህረት

ታነሳለህ አትጥልም አትተውም

ታነሳለህ ቸር ዘለዓለም (፪x)

የታመነ ደም ነው የኢየሱስ የረከሰን ሁሉ ሚቀድስ

ኃጢአት ቢሸት አንደ ደም ቀልቶ ያጠራዋል እንደ ባዘቶ

የተጨነቀች ነፍስ መሸሻ ምህረት አለው ፊቱን ለሚሻ

ይሞላል አፍን በዝማሬ አስጥሎ ከጨካኙ አውሬ

ያነሳል ሰው ከወደቀበት

ያነሳል አለህ ምህረት

ያነሳል አትጥልም አትተውም

ያነሳል ቸር ዘለዓለም

ታነሳለህ ሰው ከወደቀበት

ታነሳለህ አለህ ምህረት

ታነሳለህ አትጥልም አትተውም

ታነሳለህ ቸር ዘለዓለም

Print Lyrics

function myFunction() {

window.print();

}

አትተውም

ያነሳል ቸር ዘለዓለም

ታነሳለህ ሰው ከወደቀበት

ታነሳለህ አለህ ምህረት

ታነሳለህ አትጥልም አትተውም

ታነሳለህ ቸር ዘለዓለም

Print Lyrics

function myFunction() {

window.print();

}

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ