የዋሁ ልብህ
Yewahu Lebeh
ትራክ 9 · 5:04 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
የዋሁ ልብህ ልቤን የማረከው
አንተ የእኔ ወዳጅ በሰማይ ያለኸው
ትዝታህ መጣብኝ ፍቅርህ ቀሰቀሰው
ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት አሰብከኝ
ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት ወደድከኝ
ዓለም ሳይፈጠር ኧረ አንዴት አሰብከኝ
ያኔ ገና ያኔ ኢየሱስ ኧረ እንዴት ወደድከኝ
ቁጥር 1 · Verse 1
ዓለም ገና ሳይፈጠር
የሚያስበኝ ማንም ሳይኖር
በፍቅር ቃል ወደኸኛል
ሰው ሳያየኝ ኢየሱስ አይተኸኛል
አዝማች · Chorus
የዋሁ ልብህ ልቤን የማረከው
አንተ የእኔ ወዳጅ በሰማይ ያለኸው
ትዝታህ መጣብኝ ፍቅርህ ቀሰቀሰው
ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት አሰብከኝ
ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት ወደድከኝ
ዓለም ሳይፈጠር ኧረ አንዴት አሰብከኝ
ያኔ ገና ያኔ ኢየሱስ ኧረ እንዴት ወደድከኝ
ቁጥር 2 · Verse 2
ትናንትናን በአንተ ካለፍኩ
ከፍጥረት ፊት ከተመረጥኩ
ሞት ቢመጣም አያስፈራኝ
ሥምህ ካለኝ ኢየሱስ ማን ሊነካኝ
አዝማች · Chorus
የዋሁ ልብህ ልቤን የማረከው
አንተ የእኔ ወዳጅ በሰማይ ያለኸው
ትዝታህ መጣብኝ ፍቅርህ ቀሰቀሰው
ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት አሰብከኝ
ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት ወደድከኝ
ዓለም ሳይፈጠር ኧረ አንዴት አሰብከኝ
ያኔ ገና ያኔ ኢየሱስ ኧረ እንዴት ወደድከኝ
ቁጥር 3 · Verse 3
ታማኝ ፍቅርህ ሕይወት ሆነኝ
በምህረትህ አስደሰትከኝ
ሰው ሳያየኝ አይተኸኛል
ማን ከቤትህ ኢየሱስ ይነቅለኛል
አዝማች · Chorus
የዋሁ ልብህ ልቤን የማረከው
አንተ የእኔ ወዳጅ በሰማይ ያለኸው
ትዝታህ መጣብኝ ፍቅርህ ቀሰቀሰው
ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት አሰብከኝ
ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት ወደድከኝ
ዓለም ሳይፈጠር ኧረ አንዴት አሰብከኝ
ያኔ ገና ያኔ ኢየሱስ ኧረ እንዴት ወደድከኝ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ