Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

አቻ የሌለህ

Acha Yelieleh

ትራክ 3 · 4:35 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

አቻ የሌለህ ተወዳዳሪ

በዙፋንህ ላይ ዘለዓለም ነዋሪ (፪x)

አቻ የሌለህ ተወዳዳሪ

በዙፋንህ ላይ ዘለዓለም ነዋሪ (፪x)

በጉባኤ መሃከል አመሰግንሃለሁ

ብዙ ሕዝብም ባለበት እዘምርልሃለሁ

አንተ ታላቅ ነህና አገለግልሃለሁ (፪x)

ታላቅ ነህ (፭x)

ምሥጋና ለስምህ ይሁን (፬x)

ጌታ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ

ኢየሱስ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ

ዛሬም ልጆችህ ተሰብስበን

በፊትህ መሆን እጅግ ናፍቀን

ቅዱስ እግዚአብሔር ብለንሃል

መክበር መወደስ ይገባሃል

ምሥጋና ለስምህ ይሁን ምሥጋና ለስምህ (፪x)

ጌታ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ ሆሆሆ

ኢየሱስ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ ሆሆሆ

አቻ የሌለህ ተወዳዳሪ

በዙፋንህ ላይ ዘለዓለም ነዋሪ (፪x)

አቻ የሌለህ ተወዳዳሪ

በዙፋንህ ላይ ዘለዓለም ነዋሪ (፪x)

በጉባኤ መሃከል አመሰግንሃለሁ

ብዙ ሕዝብም ባለበት እዘምርልሃለሁ

አንተ ታላቅ ነህና አገለግልሃለሁ (፪x)

ታላቅ ነህ (፭x)

ምሥጋና ለስምህ ይሁን (፬x)

ጌታ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ

ኢየሱስ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ

ዛሬም ልጆችህ ተሰብስበን

በፊትህ መሆን እጅግ ናፍቀን

ቅዱስ እግዚአብሔር ብለንሃል

መክበር መወደስ ይገባሃል

ምሥጋና ለስምህ ይሁን ምሥጋና ለስምህ (፪x)

ጌታ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ ሆሆሆ

ኢየሱስ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ ሆሆሆ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ