ክበር አንተ
Keber Ante
ትራክ 2 · 4:08 · አማርኛ
እናንተ ምታመልኩትን ምረጡ
እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን (፪x)
ያርግልኝ ምሥጋናዬ ለምወደው ለጌታዬ (፪x)
ያርግልኝ ምሥጋናዬ ለምወደው ለጌታዬ (፪x)
አዝማች · Chorus
ክበር አንተ መድሃኒዓለም
ንገሥ አንተ እንዳንተ የለም
ሃሌሉያ አሜን አሜን
ክብር ይሁን ለዘለዓለም (፪x)
ዓለምን ሞላዋን አንተ መሰረትህ (፪x)
ሰሜን ደቡብን እራስህ ፈጠርህ (፪x)
የባሕሩንም ኃይል አንተ ትገዛለህ (፪x)
የሞገዱን መናወጥ ዝም ታሰኛለህ (፪x)
ክበር አንተ መድሃኒዓለም
ንገሥ አንተ እንዳንተ የለም
ሃሌሉያ አሜን አሜን
ክብር ይሁን ለዘለዓለም (፪x)
ዓለምን ሞላዋን አንተ መሰረትህ (፪x)
ሰሜን ደቡብን እራስህ ፈጠርህ (፪x)
የባሕሩንም ኃይል አንተ ትገዛለህ (፪x)
የሞገዱን መናወጥ ዝም ታሰኛለህ (፪x)
ክበር አንተ መድሃኒዓለም
ንገሥ አንተ እንዳንተ የለም
ሃሌሉያ አሜን አሜን
ክብር ይሁን ለዘለዓለም (፪x)
ዓለምን ሞላዋን አንተ መሰረትህ (፪x)
ሰሜን ደቡብን እራስህ ፈጠርህ (፪x)
የባሕሩንም ኃይል አንተ ትገዛለህ (፪x)
የሞገዱን መናወጥ ዝም ታሰኛለህ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ