በአንተ እደሰታለሁ
Bante Edesetalehu
ትራክ 5 · 4:10 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
እኔ ግን በአንተ እደሰታለሁ
ቁጥር 2 · Verse 2
ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ (፪x)
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ (፪x)
አልችልም መቆዘም ማዘን
ጌታዬ አብርቶት ልቤን
መከራ ዙሪያዬን ሲከበኝ
አምላኬን አይቼው አሳቀኝ (፪x)
አዝማች · Chorus
ስለዚህ በአንተ እደሰታለሁ
ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ
እኔ ግን በአንተ እደሰታለሁ
ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ሳራና አብርሃም ሲያዝኑ
ይስሐቅን አግኝተው ተጽናኑ
ሳቅ በሳቅ አንተ አደረካቸው
የብሶት መታዘን ተዋቸው (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ሁልጊዜ በአንተ እደሰታለሁ
ቁጥር 5 · Verse 5
ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ
እኔ ግን በአንተ እደሰታለሁ
ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ (፪x)
ለእኔማ ይስሓቁ አንተ ነህ
ለቅሶዬን በደስታ የለወጥክ
መካንነቴን አስቀርተህ
በፍሬ ብዙ ባረክ ባረከው
አዝማች · Chorus
ስለዚህ በአንተ እደሰታለሁ
ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ
እኔ ግን በአንተ እደሰታለሁ
ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ