ያንስብሃል ጌታ
Yansebehal Gieta
ትራክ 6 · 4:26 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ያንስብሃል ምሥጋናዬ ያንስብሃል ጌታ
ያንስብሃል አምልኮዬ ያንስብሃል ጌታ
ሲነጻጸር ሲወዳደር ከውለታህ ጋራ
ያንስብሃል ምሥጋናዬ ያንስብሃል ጌታ
ሲነጻጸር ሲወዳደር ከውለታህ ጋራ
ያንስብሃል ምሥጋናዬ ያንስብሃል ጌታ
ሲወዳደር ሲነጻጸር ከውለታህ ጋራ
ያንስብሃል አምልኮዬ ያንስብሃል ጌታ
ያንስብሃል ጌታዬ ያንስብሃል ጌታ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ጐደለህ ወይ በቤትህ ምሥጋና
አነሰህ ወይ በቤትህ አምልኮ
እግዚአብሔር/የእኔ ጌታ ሆይ አይጓደልብህ
እኔ እያለሁ ምንም አይቅርብህ (፪x)
ላስጊጥልህ የመቅደስህን ስፍራ
ደስ እንዲልህ አንተ እንድትኮራ
ላስውብልህ የእግርህን መርገጫ
ላገልግልህ እስከምድር ዳርቻ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ጐደለህ ወይ በቤትህ ምሥጋና
አነሰህ ወይ በቤትህ አምልኮ
እግዚአብሔር ሆይ አይጓደልብህ
እኔ እያለሁ ምንም አይቅርብህ (፪x)
ላስጊጥልህ የመቅደስህን ስፍራ
ደስ እንዲልህ አንተ እንድትኮራ
ላስውብልህ የእግርህን መርገጫ
ላገልግልህ እስከምድር ዳርቻ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ጐደለህ ወይ በቤትህ ምሥጋና
አነሰህ ወይ በቤትህ አምልኮ
እግዚአብሔር ሆይ አይጓደልብህ
እኔ እያለሁ ምንም አይቅርብህ (፪x)
አዝማች · Chorus
ያንስብሃል ምሥጋናዬ ያንስብሃል ጌታ
ያንስብሃል አምልኮዬ ያንስብሃል ጌታ
ሲነጻጸር ሲወዳደር ከውለታህ ጋራ
ያንስብሃል ምሥጋናዬ ያንስብሃል ጌታ
ሲነጻጸር ሲወዳደር ከውለታህ ጋራ
ያንስብሃል ምሥጋናዬ ያንስብሃል ጌታ
ሲወዳደር ሲነጻጸር ከውለታህ ጋራ
ያንስብሃል አምልኮዬ ያንስብሃል ጌታ
ያንስብሃል ጌታዬ ያንስብሃል ጌታ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ