Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

አቻ የሌለህ

Acha Yeleleh

4:29 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

[አቻ የሌለህ ተወዳዳሪ

በዙፋንህ ላይ (ዘለዓለም ነዋሪ)2] 2

በጉባኤ መሃከል አመሰግንሃለሁ

ብዙ ሕዝብም ባለበት እዘምርልሃለሁ

አንተ ታላቅ ነህና (አገለግልሃለሁ) 2

ታላቅ ነህ /5

[ምሥጋና ለስምህ ይሁን

ምሥጋና ለስምህ] 2

ጌታ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ

ኢየሱስ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ

ዛሬም ልጆችህ ተሰብስበን

በፊትህ መሆንን እጅግ ናፍቀን

ቅዱስ እግዚአብሔር ብለንሃል

መክበር መወደስ ይገባሃል

ምሥጋና ለስምህ ይሁን ምሥጋና ለስምህ /2

ጌታ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ ሆሆሆ

ኢየሱስ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ ሆሆሆ

አቻ የሌለህ ተወዳዳሪ ……

በጉባኤ መሃከል አመሰግንሃለሁ …

ታላቅ ነህ …..

ምሥጋና ለስምህ ይሁን…

ዛሬም ልጆችህ ተሰብስበን…..

ምሥጋና ለስምህ ይሁን….

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ