አዲስ ዝማሬ
Addis Zemarie
2008 · ትራክ 12 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ነሁሽጣር ብዬ ሰብሬዋለሁ
ያስቸነቀንኝ ረግቸዋለሁ
ተራራ መዞር አበቃ ዛሬ
ዝማሬ ሆኗል አዲስ ዝማሬ
አዝማች · Chorus
አዲስ ዝማሬ ፣ አዲስ ዝማሬ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አላሳልፍ ያለው ከፊቴ የቆመው
ጌታዬ ሲመጣ ገለል አደረገው
ቀድሞኝ እግዚአብሔር ከፊቴ ሲወጣ
ጠላቶቼ ሁሉ በነኑ እንደ ጤዛ
አዝማች · Chorus
አዲስ ዝማሬ ፣ አዲስ ዝማሬ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
የኤልያስ አምላክ በእሳት የመለሰው
ዛሬም በእኔ ዘመን የእኔም ጌታ ነው
እንኳን ማንነቱ ስሙ ኃይለኛ ነው
ጠላቴን ገጥሜ እበቀለዋለሁ
ሥሙ የኤልያስ አምላክ
ሥሙ የተባለዉ
ሥሙ በእኔም ዘመን
ሥሙ ኃይለኛ ነው (፪x)
ሰይጣን ወደቀ እንደመብረቅ
ስልቱ ገብቶኛል የመዋጋት
አልጨነቅም ለተሸነፈ
ከእግሬ በታች ነው
ስፍራው ታወቀ
አዝማች · Chorus
አዲስ ዝማሬ ፣ አዲስ ዝማሬ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
አላሳልፍ ያለው ከፊቴ የቆመው
ጌታዬ ሲመጣ ገለል አደረገው
ቀድሞኝ እግዚአብሔር ከፊቴ ሲወጣ
ጠላቶቼ ሁሉ በነኑ እንደ ጤዛ
አዝማች · Chorus
አዲስ ዝማሬ ፣ አዲስ ዝማሬ (፪x)
ቁጥር 5 · Verse 5
የኢናቅ ልጆች ረጃጅሞቹ
በአይን ሲታዩ አስፈሪዎቹ
በእግዚአብሔር መንፈስ ሆነው ሳያቸው
ለካስ እንደ እንጀራ ሚበሉ ናቸዉ
አዝማች · Chorus
አዲስ ዝማሬ ፣ አዲስ ዝማሬ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ