ኩራቴ
Kuratie
2008 · ትራክ 5 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ኢየሱስ ታየብኝ ገኖብኝ
በኔ ላይ ፍጥረት እስኪያይ
በኔ ላይ ዓለም እስኪያይ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
የማምለጫ አለቴ ነህ አሃሃ ላይ ላይ ላይ
ቀን ሲከፋ ያመለጥኩብህ
ማትሰበር ነህ ምርኩዜ አሃሃ ላይ ላይ ላይ
ማን ሊነካኝ እኔ አንተን የዤ
የተደረገልኝ ውለታ ተቆጥሮ አያልቅም በጌታ
ዕድሜ ልኬን ሙሉ ብዘምር
ይህም ያንስበታል ለእግዚአብሔር
ይህም ያንስበታል ለእግዚአብሔር (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
የማምለጫ አለቴ ነህ አሃሃ ላይ ላይ ላይ
ቀን ሲከፋ ያመለጥኩብህ
ማትሰበር ነህ ምርኩዜ አሃሃ ላይ ላይ ላይ
ማን ሊነካኝ እኔ አንተን የዤ
አንተን ብዬ ድምጼን ሳሰማ
በጻድቃን ጉባኤ ተሰማ
ሰላም እመኛለሁ ለአገሬ
ኢየሱስ ይከብራል በምድሬ
ኢየሱስ ይከብራል በምድሬ
ኢየሱስ ይከብራል በአገሬ
አዝማች · Chorus
ኢየሱስ ታየብኝ ገኖብኝ
በኔ ላይ ፍጥረት እስኪያይ
በኔ ላይ ዓለም እስኪያይ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ሰውነቴ ድኖ ቀረ አሃሃ ላይ ላይ ላይ
ባንተ ጉያ ሰላም አደረ
በክፉ ቀን መሸሸጊያ አሃሃ ላይ ላይ ላይ
ማንም የለም ከኢየሱስ ወዲያ
ይህም ያንስበታል ለእግዚአብሔር (፪x)
ኢየሱስ ይከብራል በምድሬ
ኢየሱስ ይከብራል በአገሬ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ