አመልካለሁ
Amelikalew
2019 · ትራክ 1 · 4:32 · አማርኛ
ያሳጣኸኝ የለም አንተን አግኝቻለሁ
በዘመኔ ሁሉ ሁሌ አመልካለሁ ፪X
አንተን አመልካለሁ
አመልካለሁ ፲፮X
ከምታልፈው ምድር መዝገቤ ከቶ አይደል
የዘላለም እርስቴ አንተ ነህ እግዚአብሔር
በምትጠፋው ምድር ተስፋዬ ከቶ አይደል
እድልፈንታዬማ አንተ ነህ እግዚአብሔር
አንተ ነህ እግዚአብሔር
እግዚአብሔር ፰X
አመልካለሁ ፰X
ክብር ሞገስ ምሥጋና ለአንተ ለሚገባህ
ዛሬም ነገም አይጓደል ማደሪያህን ይሙላ
ላምጣ ላብዛልህ ምሥጋና ይገባሃልና
አንድም ሳይታክተኝ አዎ አሁንም እንደገና ፪X
አመልካለሁ ፲፮X
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ