Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

የእኔ ክብር

Yene Kiber

2019 · ትራክ 8 · 5:38 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

በምን አቅሜ ፍቅርህን ልግለፀው

በምን አቅሜ ማዳንህን ልግለፀው

በምን አቅሜ ምህረትህን ልግለፀው

በምን አቅሜ ማዳንህን ልግለፀው

መልካምነትህ በዛ በእኔ ላይ አሃ

በጎነትህም በዛ በእኔ ላይ አዎ

ምህረትህም ተትረፈረፈ አሃ

የልጅህንም ልብ አሳረፈ አሃ

በዛ በእኔ ላይ አሃ

በዛ በእኔ ላይ አዎ

የኔ ክብር እግዚአብሔር

የኔ ሞገስ እግዚአብሔር

በረከቴ እግዚአብሔር

የኔ ሙላት እግዚአብሔር

እግዚአብሔር ኦሆ እግዚአብሔር አሃ

በቸርነቱ ተዳላ ያልቀመሰ ማነው ማነው

በሱ ምህረት እዚ ያልደረሰ ማነው ማነው

በምድረ በዳ ጌታ ጋሻ

ሆነን እግዚአብሔር የኛ መሸሻ

ቃሉ መስርቶን ??

ማዳኑን አየን በየለቱ

ረደን በየለቱ አገዘን በየለቱ

በምን አቅሜ ፍቅርህን ልግለፀው

በምን አቅሜ ማዳንህን ልግለፀው

በምን አቅሜ ምህረትህን ልግለፀው

በምን አቅሜ ማዳንህን ልግለፀው

መልካምነትህ በዛ በእኔ ላይ አሃ

በጎነትህም በዛ በእኔ ላይ አዎ

ምህረትህም ተትረፈረፈ አሃ

የልጅህንም ልብ አሳረፈ አሃ

በዛ በእኔ ላይ አሃ

በዛ በእኔ ላይ አዎ

የኔ ክብር እግዚአብሔር

የኔ ሞገስ እግዚአብሔር

በረከቴ እግዚአብሔር

የኔ ሙላት እግዚአብሔር

እግዚአብሔር ኦሆ እግዚአብሔር አሃ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ