መልካም ነህ
Melkam Neh
2019 · ትራክ 5 · 4:35 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
መልካም ነህ ሁልጊዜ
መልካም ነህ መልካም
መልካም ነህ ለዘለዓለም
መልካም ነህ መልካም ነህ
አባት ነህ ሁልጊዜ
አባት ነህ አባት
አባት ነህ ለዘለዓለም
አባት ነህ አባት ነህ
አዝማች · Chorus
ታማኝ ታማኝ ነህ
እግዚአብሔር ታማኝ ነህ ፪X
ልዩ ልዩ ነህ
እግዚአብሔር ልዩ ነህ ፪X
ቁጥር 1 · Verse 1
ልዩ ነህ ሁልጊዜ
ልዩ ነህ ልዩ
ልዩ ለዘለዓለም
ልዩ ነህ ልዩ ነህ
ቁጥር 2 · Verse 2
ስለ መሃሪነትህ
ስለ ቸርነትህ
ስላየነው ደግነት
ተባረክ ፪X
ስለ አባትነትህ
ስለ ሰፊው ፍቅርህ
ስለ ታማኝነትህ
ተባረክ
አዝማች · Chorus
መልካም መልካም ነህ
እግዚአብሔር(አንተ) መልካም ነህ ፪X
ልዩ ልዩ ነህ
እግዚአብሔር ልዩ ነህ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ