እናመሰግንሃለን
Enameseginhalen
2019 · ትራክ 4 · 5:02 · አማርኛ
ልዑል ሆይ አምልኮን ይዤ መጣሁ በፊትህ
ልዑል ሆይ ዝማሬን ይዤ መጣሁ በፊትህ
ልዑል ሆይ ምሥጋናን ይዤ መጣሁ በፊትህ
ልዑል ሆይ ዝማሬን ይዤ መጣሁ በፊትህ
ምሕረት ቸርነትህ አቁሞኛልና
እኔም አፈሳለሁ ከነፍሴ ምሥጋና
ምሕረት ቸርነትህ አኑሮኛልና
እኔም አፈሳለሁ ከነፍሴ ምሥጋና
ልዑል ሆይ አምልኮን ይዤ መጣሁ በፊትህ
ልዑል ሆይ ዝማሬን ይዤ መጣሁ በፊትህ
ልዑል ሆይ ምሥጋናን ይዤ መጣሁ በፊትህ
ልዑል ሆይ ዝማሬን ይዤ መጣሁ በፊትህ
ምሕረት ቸርነትህ አቁሞኛልና
እኔም አፈሳለሁ ከነፍሴ ምሥጋና
ምሕረት ቸርነትህ አኑሮኛልና
እኔም አፈሳለሁ ከነፍሴ ምሥጋና
እኔ አመሠግንሃለሁ (፬x)
እናመሠግንሃለን (፬x)
እኔ አመሠግንሃለሁ (፰x)
አቤቱ አንተ መልካም ነህ መልካም (፫x)
አቤቱ አንተ ልዩ ነህ ልዩ (፫x)
አቤቱ አንተ አባት ነህ አባት (፫x)
አቤቱ አንተ ረዳት ነህ ረዳት (፫x)
እናመሠግንሃለን (፰x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ