በከንቱ አይመለሥም
Bekentu Ayimelesim
2019 · ትራክ 7 · 3:18 · አማርኛ
ካፍህ የሚወጣው የአንተ ቃል
የምትሻውን(የምትፈልገውን) ያደርጋል ፪X
በከንቱ አይመለሥም ፬X
ዝናብ በረዶ ከሰማይ እንደሚወርድ ምድርን እንደሚያረካት
ታበቅል ታፈራም ደግሞም ዘንድ ሁሌ እንደሚያደርጋት
ቃልህ እንደዚያው ነው
ምክርህ የጸና ነው ፪X
ካፍህ የሚወጣው የአንተ ቃል
የምትሻውን(የምትፈልገውን) ያደርጋል ፪X
በከንቱ አይመለሥም ፬X
አቤት እንዴት የታደለ
ቃልህን ሰምቶ የኖረ
አዎ አቤት እንዴት የታደለ
አንተን ሰምቶ የኖረ ፪X
የታደለ ቃልህን ሰምቶ የኖረ
የታደለ አንተን ሰምቶ የኖረ ፫X
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ