አምነዋለው
Amnewalew
2008 · ትራክ 9 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
አምነዋለው ኦሆሆ
ሁሉ በእርሱ እንዲሆን አውቃለሁ
የኢየሱስ ቃል አለኝ አሃሃ
ነግሮኛል እንደማይጥለኝ እህህ
ስሙን እየጠራሁ ለቀድሞ የታመንኩበት
ጊዜ አይለውጠውም ለዛሬም ልቤን ጣልኩበት
የሕይወት ጓደኛ ነው ጌታ ኢየሱስ ለታመኑበት
እስከሽምግልና ይሸከማል ወረት የሌበት
ይሸከማል (፫x) ወረት የለበት (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ድንቅ ሰላም አለኝ ሁልጊዜ የማይጠፋ
በልቤ የታተመ ከቶ ማይደፈርስ በወጀብ በማዕበል ውስጥ
ከሰማይ የሆነ የሰጠኝ የእግዚአብሔር ልጅ (፪x)
ቆማለሁ ቃሉ ነግሮኛል አልሰጋም ፍቅር ይዞኛል
አያልቅም የእርሱ ቸርነት ጥላ ነው ለታመኑበት
ማረፊያ ነው መጠጊያ ነው ልቡን ለጣለበት (፪x)
አዝማች · Chorus
አምነዋለው ኦሆሆ
ሁሉ በእርሱ እንዲሆን አውቃለሁ
የኢየሱስ ቃል አለኝ አሃሃ
ነግሮኛል እንደማይጥለኝ እህህ
ስሙን እየጠራሁ ለቀድሞ የታመንኩበት
ጊዜ አይለውጠውም ለዛሬም ልቤን ጣልኩበት
የሕይወት ጓደኛ ነው ጌታ ኢየሱስ ለታመኑበት
እስከሽምግልና ይሸከማል ወረት የሌበት
ይሸከማል (፫x) ወረት የለበት (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ምህረቱ ይገርመኛል የአምላኬ ፍቅር ግሩም ነው
ምህረቱ ይደንቀኛል የጌታዬ ፍቅር ግሩም ነው
ምህረቱ ይገርመኛል የኢየሱስ ፍቅር ግሩም ነው
ምህረቱ ይደንቀኛል የአምላኬ ፍቅር ግሩም ነው
ኦ ግሩም ግሩም የአምላኬ ፍቅር ግሩም ነው
ኦ ግሩም ግሩም የኢየሱስ ፍቅር ግሩም ነው
ኦ ግሩም ግሩም የጌታ ፍቅር ግሩም ነው
ኦ ግሩም ግሩም የአባቴ ፍቅር ግሩም ነው
ኦ ግሩም ግሩም የኢየሱስ ፍቅር ግሩም ነው
ኦ ግሩም ግሩም የአባቴ ፍቅር ግሩም ነው
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ