Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

አምንሃለው

Amnhalew

2010 · 3:49 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

የሰው ማንነቱ እስኪ ገባኝ ድረስ

ይሄ ከንቱ ዓለም መቼ ያንተን ሊያሳየኝ

ያየሁት አበሳ አንተን አስታወሰኝ

መከዳቴ በጀኝ እንዳይህ አደረገኝ

የኔ ጌታ እንዲህም ሆኜ የማጥለኝ በዲዬም

የማትበድለኝ ማን ሆንኩና ኧረ ማን ሆንኩና

አንተኑ ልበድል የክፉ ቀን በቴን አንተኑ ላሳዝንህ

መልሼ ተመልሼ መትጣሁ ጏዜን ይዤ

መቼ ልቤ ቆርጦ ሊቀር ከዚያ የሐጥያት መንደር

ለወጥከኝ አነሳሀኝ ክብርህን ልታወርሰኝ

አልሆንኩምና እንደሰው ስምህን ላወድሰው

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ