Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

አትፍራ

Atefra

ትራክ 8 · 5:08 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

እኔ እንደሰማሁት ጌታም እንደነገረኝ/2

አይዞህ ልጄ/3

አትፍራ ነው ያለኝ

የሚያስፈራራኝ ነገር ምንድን ነው

የሚያስደነግጥ ነገር ምንድን ነው

አዲስ ሴጣን የለም የተሸነፈ ነው

እየሱስ ጌታ ነው

ማስፈራራቱን ቢቀጥልም

እኔ እንደሆነ አልፈራወም

የሚጠብቀኝ አይተኛል አያንቀላፋም

ሴጣን ይዞራል እንጂ አያገኘኝም

እኔ እንደሰማሁት ጌታም እንደነገረኝ/2

አይዞህ ልጄ/3

አትፍራ ነው ያለኝ

የሚያስፈራራኝ ነገር ምንድን ነው

የሚያስደነግጥ ነገር ምንድን ነው

አዲስ ሴጣን የለም የተሸነፈ ነው

እየሱስ ጌታ ነው

በስልጣኑ ቃል እየደገፈ

እኔን እዚጋ እርሱ አደረሰ

ከዙ በኋላ ጌታ እኔን ይረዳል

አታድግም ቢልስ ጠላት ማን ይሰማቃል

እኔ እንደሰማሁት ጌታም እንደነገረኝ/2

አይዞህ ልጄ/3

አትፍራ ነው ያለኝ

የሚያስፈራራኝ ነገር ምንድን ነው

የሚያስደነግጥ ነገር ምንድን ነው

አዲስ ሴጣን የለም የተሸነፈ ነው

እየሱስ ጌታ ነው

ጎልያድ ህዝቡን ቢያስጨንቅም

ቁመቱ ቢረዝም ብረት ቢለብስም

ሃይሉ ብዙ ነው ጌታዬ ጠላት ይዋሻል

በአንዲት ጠጠር ትንሹን ይዘርረዋል

እኔ እንደሰማሁት ጌታም እንደነገረኝ/2

አይዞህ ልጄ/3

አትፍራ ነው ያለኝ

የሚያስፈራራኝ ነገር ምንድን ነው

የሚያስደነግጥ ነገር ምንድን ነው

አዲስ ሴጣን የለም የተሸነፈ ነው

እየሱስ ጌታ ነው

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ