ተባረረ
Tebarere
ትራክ 1 · 4:40 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አለቅም ብሎ አገር ያማረረው
እያነቀ ሚገድል ለእርሱ ካልገበረ
ስምህ ሲጠራበት እየተማረረ
አልችልም ብሎ ከአገር ተባርረ
አዝማች · Chorus
ተባረረ ቃየል ተባረረ
ተባረረ ተባረረ
ካአገር ተባረረ
ተባረረ በቃ ተባረረ
ተባረረ በቃ ተባረረ
ቁጥር 2 · Verse 2
አልከፈት ብሎ ሕዝቡን ያስጨነቀው
አንተ ሰትመጣ ከስሩ ለቀቀ
አጉል አወዳደቅ እያየነው ወደቀ
አዝማች · Chorus
ወደቀ ጠላቴ ወደቀ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ