Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

የሚያስመልጥ

Yemiyasmelit

ትራክ 3 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ማዕበሉ ቢነሳ ልቤ አይደነግጥ/2

ወጀቡም ቢበዛ ልቤ አይደነግጥ/2

አምላክ አለኝና ከክፉ ሚያስመልጥ

ከክፉ ሚያስመልጥ/2

ከጠላት ሚያስመልጥ/2

የጨላመን ኑሮ ጨላማን ሚያበቃ

የሞተን በቃሉ በቃሉ ሚያነቃ

የዘላለም አምላክ ጌታ ሆኖልኛል

ከእንግዲስ ወዲያ ምንድን ያሰጋኛል/2

ማዕበሉ ቢነሳ ልቤ አይደነግጥ/2

ወጀቡም ቢበዛ ልቤ አይደነግጥ/2

አምላክ አለኝና ከክፉ ሚያስመልጥ

ከክፉ ሚያስመልጥ/2

ከጠላት ሚያስመልጥ/2

ቀንበሬን ሰባብሮ ሰባብሮ ጥሎታል

እስራቴን ፈቶ ፈታቶ ለቆኛል

አዜምለታለ ችግሬ ላይ ቆሜ

አመልካለው ደግሜ ደግሜ/2

ማዕበሉ ቢነሳ ልቤ አይደነግጥ/2

ወጀቡም ቢበዛ ልቤ አይደነግጥ/2

አምላክ አለኝና ከክፉ ሚያስመልጥ

ከክፉ ሚያስመልጥ/2

ከጠላት ሚያስመልጥ/2

በጠላቶቼ ፊት ዘይት ቀብቶኛል

የበግ እረኛውን ንጉስ አድርጎኛል

ይህን ያደረገው ምንድን ይሳነዋል

ጎልያድን በፊቴ ይገለብጠዋል/2

ማዕበሉ ቢነሳ ልቤ አይደነግጥ/2

ወጀቡም ቢበዛ ልቤ አይደነግጥ/2

አምላክ አለኝና ከክፉ ሚያስመልጥ

ከክፉ ሚያስመልጥ/2

ከጠላት ሚያስመልጥ/2

የጨላመን ኑሮ ጨላማን ሚያበቃ

የሞተን በቃሉ በቃሉ ሚያነቃ

የዘላለም አምላክ ጌታ ሆኖልኛል

ከእንግዲስ ወዲያ ምንድን ያሰጋኛል/2

ማዕበሉ ቢነሳ ልቤ አይደነግጥ/2

ወጀቡም ቢበዛ ልቤ አይደነግጥ/2

አምላክ አለኝና ከክፉ ሚያስመልጥ

ከክፉ ሚያስመልጥ/2

ከጠላት ሚያስመልጥ/2

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ