አዜምለታለሁ
Aziemeletalehu
2001 · ትራክ 9 · 5:48 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ካረገልኝ ጋራ አሃሃሃ ባይነጻጸርም (፪x)
ምሥጋናዬ ለእርሱ አሃሃሃ መካሻ ባይሆንም (፪x)
እኔስ ለውለታው አሃሃሃ ምላሽ አጥቻለሁ (፪x)
ምሥጋናን ሁልጊዜ አሃሃሃ እሰዋለታለሁ (፪x)
አዝማች · Chorus
አዜምለታለሁ በደስታ ብዙ አድርጐልኛል ይህ ጌታ
ከአዕምሮዬ በላይ ነውና እሰዋለታለሁ ምሥጋና
ምሥጋና (፫x) ይገባዋልና
ምሥጋና (፫x) ይገባዋልና
ቁጥር 2 · Verse 2
ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ (፬x)
ይድረስህ ለአንተ ጌታዬ(፬x)
በመንገዴ ሁሉ አሃሃሃ (ላፍታ ሳይለየኝ) (፪x)
እጄን በእጁ ይዞ (ለዛሬ አደረሰኝ) (፪x)
እኔስ ኢየሱሴን አሃሃሃ (ሁሌ አመልከዋለሁ) (፪x)
አልሰለችም ከቶ (አዜምለታለሁ) (፪x)
አዝማች · Chorus
አዜምለታለሁ በደስታ ብዙ አድርጐልኛል ይህ ጌታ
ከአዕምሮዬ በላይ ነውና እሰዋለታለሁ ምሥጋና
ምሥጋና (፫x) ይገባዋልና
ምሥጋና (፫x) ይገባዋልና
ቁጥር 3 · Verse 3
እንደ እርሱ የሚሆን አሃሃሃ እኔስ አላየሁም (፪x)
በሰማይ በምድር አሃሃሃ ከቶ የትም የለም (፪x)
ከእናት ከአባትም አሃሃሃ የሚበልጥ ወዳጅ ነው (፪x)
ታዲያ ይህን ጌታ አሃሃሃ የሚመስለው ማነው (፪x)
አዝማች · Chorus
አዜምለታለሁ በደስታ ብዙ አድርጐልኛል ይህ ጌታ
ከአዕምሮዬ በላይ ነውና እሰዋለታለሁ ምሥጋና
ምሥጋና (፫x) ይገባዋልና
ምሥጋና (፫x) ይገባዋልና
ቁጥር 4 · Verse 4
ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ (፬x)
ይድረስህ ለአንተ ጌታዬ(፬x)
ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ (፬x)
ይድረስህ ለአንተ ጌታዬ(፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ