ብዙ ዘመን የተሸከምከኝ
Bezu Zemen Yeteshekemkegn
2001 · ትራክ 6 · 7:16 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ብዙ ዘመን የተሸክምከኝ
በሃሩሩ ጥላ የሆንክልኝ
በዘላለም ፍቅርህ የወደድከኝ
ኢየሱሴ ተባረክልኝ
ቁጥር 1 · Verse 1
ኢየሱሴ ተባረክልኝ
ኢየሱሴ ተባረክልኝ
ኢየሱሴ ተባረክልኝ (፪x)
ውለታህን ከቶ አልረሳውም
በቃላት ልገልጸው እኔ አልችልም
ለአንተ በመሰጠት ከነፍሴ
ላክብርህ ላንግስህ ኢየሱሴ
ለአንተ በመሰጠት ከነፍሴ
ላክብርህ ላንግስህ ኢየሱሴ (፪x)
ወደኸኛል አና አዳንከኝ
በምህረትህ ዳግም አሰብከኝ
ልዩ ነው አምላኬ ሆይ ፍቅርህ
አስገረመኝ እኔን መወደድህ) (፪x)
አዝማች · Chorus
ብዙ ዘመን የተሸክምከኝ
በሃሩሩ ጥላ የሆንክልኝ
በዘላለም ፍቅርህ የወደድከኝ
ኢየሱሴ ተባረክልኝ (፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ውለታህን ከቶ አልረሳውም
በቃላት ልገልጸው እኔ አልችልም
ለአንተ በመሰጠት ከነፍሴ
ላክብርህ ላንግስህ ኢየሱሴ) (፪x)
ወዳጄ ሆይ ፍቅርህ ደንቆኛል
እጄን በአፌ አስጭኖኛል
ለአንተ ከመዘመር ለዘለዓለም
ላፍታ ወደኋላ አልልም (፪x)
አምላኬን ጠርቸው አላፈርኩም
በእርሱ ተማምኜም አልከሰርኩም
ስጠራው በድንገት ደርሶልኛል
በከፍታዎች ላይ አቁሞኛል
ስጠራው በድንገት ደርሶልኛል
በከፍታዎች ላይ አቁሞኛል (፪x)
ውለታህን ከቶ አልረሳውም
በቃላት ልገልጸው እኔ አልችልም
ለአንተ በመሰጠት ከነፍሴ
ላክብርህ ላንግስህ ኢየሱሴ) (፪x)
ወድቄ አልቀረሁም ተነሳሁኝ
በአምላኬ ዳግመኛ ታሰብኩኝ
ዛሬ በሰገነት ላይ ቆሜ
ሰዋለሁ ምሥጋና ደጋግሜ (፪x)
ወድቄ አልቀረሁም ተነሳሁኝ
በአምላኬ ዳግመኛ ታሰብኩኝ
ዛሬ በሰገነት ላይ ቆሜ
እሰዋለሁ ምሥጋና ደጋግሜ
ዛሬ በከፍታዎች ላይ ቆሜ
እሰዋለሁ ምሥጋና ደጋግሜ
አዝማች · Chorus
ብዙ ዘመን የተሸክምከኝ
በሃሩሩ ጥላ የሆንክልኝ
በዘላለም ፍቅርህ የወደድከኝ
ኢየሱሴ ተባረክልኝ
ቁጥር 3 · Verse 3
ኢየሱሴ ተባረክልኝ
ኢየሱሴ ተባረክልኝ
ኢየሱሴ ተባረክልኝ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ