Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ውዱ ባለውለታዬ

Wedu Baleweletayie

2001 · ትራክ 10 · 3:27 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ሰላምህ በውስጤ እንደ ወንዝ ይፈሳል

ከአንተ የተነሳ ሁሉ ሆኖልኛል

እኔም ምሥጋናዬን በፊትህ ልሰዋ

ባይስተካከልም ከውለታህ ጋራ

ሰላምህ በውስጤ እንደ ወንዝ ይፈሳል

ከአንተ የተነሳ ሁሉ ሆኖልኛል

እኔም ምሥጋናዬን በፊትህ ልሰዋ

ባይስተካከልም ከውለታህ ጋራ (፪x)

ውዱ ባለውለታዬ ኢየሱስ ጌታዬ (፪x)

ክብርን ለአንተ እሰጣለሁ ማዳንህን አወራለሁ) ( (፬x)

አንተ አምላኬ ነህ እኔም የአንተ ልጅ ነኝ

የሚያስደነግጠኝ ምንድነው ሚያሰጋኝ

ክንድህን ታምኜው በሰላም እኖራለሁ

ሁልጊዜ በዜማ ደስ አስኝሃለሁ

አንተ አምላኬ ነህ እኔም የአንተ ልጅ ነኝ

የሚያስደነግጠኝ ምንድነው ሚያሰጋኝ

ክንድህን ታምኜው በሰላም እኖራለሁ

ሁልጊዜ በዜማ ደስ አስኝሃለሁ (፪x)

ውዱ ባለውለታዬ ኢየሱስ ጌታዬ (፪x)

ክብርን ለአንተ እሰጣለሁ ማዳንህን አወራለሁ) ( (፬x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ