Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ምስኪኑ ተነሳ

Meskinu Tenesa

2001 · ትራክ 1 · 6:21 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ምስኪኑ ተነሳ ከአመድ ላይ አሃሃሃሃ

ሊያከብርህም ቆመ በአደባባይ አሃሃሃሃ

በንጉሥ ፈረስ ላይ ተቀምጦ ኦሆሆሆሆ

ይሰዋል ምሥጋናን አብዝቶ ኦሆሆሆሆ (፪x)

አዋጅን በአዋጅ ገልብጦለት

ሞቱን ወደ ሕይወት ቀይሮለት

ፍጥረት እየሰማ ይዘምራል

እግዚአብሔርን ወዶ ያመልከዋል (፪x)

ምስኪኑ ተነሳ ከአመድ ላይ አሃሃሃሃ

ሊያከብርህም ቆመ በአደባባይ አሃሃሃሃ

በንጉሥ ፈረስ ላይ ተቀምጦ ኦሆሆሆሆ

ይሰዋል ምሥጋናን አብዝቶ ኦሆሆሆሆ (፪x)

ጠላቱ ሊያጠፋው ሲዝትበት

መለከት በዙሪያው ሲያስነፋበት

እግዚአብሔር ድንገት ከተፍ አለ

አዋጅን በአዋጅ ገለበጠ (፪x)

ምስኪኑ ተነሳ ከአመድ ላይ አሃሃሃሃ

ሊያከብርህም ቆመ በአደባባይ አሃሃሃሃ

በንጉሥ ፈረስ ላይ ተቀምጦ ኦሆሆሆሆ

ይሰዋል ምሥጋናን አብዝቶ ኦሆሆሆሆ (፪x)

የልመናው ቃል ሰምቶለታል

ጌታ በአደባባይ አቁሞታል

ጠላቱ እያየ እየሰማ

ይዘምራል በአዳዲስ ዜማ (፪x)

ምስኪኑ ተነሳ ከአመድ ላይ አሃሃሃሃ

ሊያከብርህም ቆመ በአደባባይ አሃሃሃሃ

በንጉሥ ፈረስ ላይ ተቀምጦ ኦሆሆሆሆ

ይሰዋል ምሥጋናን አብዝቶ ኦሆሆሆሆ (፪x)

ጌታ ደም ግባቱ ሆኖለታል

በሞገስ ላይ ሞገስ አልብሶታል

እርሱም ያመልከዋል በመገረም

እያለ እንደ እግዚአብሔር/ጌታ ያል የለም (፪x)

. (1) . እንደ ጌታ (፮x)

እንደ ጌታ ማን ይሆናል (፫x) እንደጌታ

እንደ ጌታ ማን ይሆናል (፫x) እንደጌታ

. (1) . እንደ ጌታ (፮x)

እንደ ጌታ ማን ይሆናል (፫x) እንደጌታ

እንደ ጌታ ማን ይሆናል (፫x) እንደጌታ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ