Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ብቻህን አምላክ ነህ

Bechahen Amlak Neh

2005 · ትራክ 7 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

አውቃለሁ ከአንተ ሌላ አምላክ እንደሌለ

አውቃለሁ ከአንተ ውጬ ክቡር እንደሌለ (፪x)

አንተ ብቻ ብቻህን አምላክ ነህ

አንተ ብቻ ብቻህን ክቡር ነህ (፪x)

አንድ አምላክ አንድ ጌታ

አንድ አባት አንድ ንጉሥ

አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ (፪x)

ሁሉንም የምታውቅ ሁሉንም የምትችል

በሁሉም የምትኖር

ዘለዓለማዊ አባት የሁሉ ፈጣሪ

አንተ ነህ እግዚአብሔር

አውቃለሁ ከአንተ ሌላ (ሌላ) አምላክ እንደሌለ (ከአንተ ሌላ/ውጬ)

አውቃለሁ ከአንተ ውጬ ክቡር እንደሌለ (፪x)

አንተ ብቻ ብቻህን አምላክ ነህ (አንተ ብቻ)

አንተ ብቻ ብቻህን ክቡር ነህ (፪x)

ማንም በማይቀርበው ብርሃን ውስጥ ያለህ

እውነተኛ አምላክ ነህ (፪x)

ሁሉንም የምትችል ሁሉንም ምታሸንፍ ሁሉን የምትረታ

ከፍ ካለው በላይ ከፍ ብለህ ያለህ

አንተ ነህ የእኛ ጌታ

ክበር አሁንም ክበር ፤ ክበር ለዘለዓለም ክበር (፪x)

ንገሥ አሁንም ንገሥ ፤ ንገሥ ለዘለዓለም ንገሥ (፪x)

አውቃለሁ ከአንተ ሌላ (ሌላ) አምላክ እንደሌለ (እንደሌለ)

አውቃለሁ ከአንተ ውጬ ክቡር እንደሌለ (ክቡር እንደሌለ)

አውቃለሁ ከአንተ ሌላ (ሌላ) አምላክ እንደሌለ (አውቃለሁ)

አውቃለሁ ከአንተ ውጬ ክቡር እንደሌለ (አንተ)

አንተ ብቻ (አንተ ብቻ) ብቻህን አምላክ ነህ (ኦሆሆ)

አንተ ብቻ ብቻህን ክቡር ነህ (አንተ)

አንተ ብቻ ብቻህን አምላክ ነህ (አንተ ብቻ)

አንተ ብቻ ብቻህን ክቡር ነህ (አንተ)

አንተ ብቻ ብቻህን አምላክ ነህ (አምላክ ነህ)

አንተ ብቻ ብቻህን ክቡር ነህ (ክቡር ነህ)

ኦ አንተ ብቻ (ኦ አንተ ብቻ) ብቻህን አምላክ ነህ (አንተ ብቻ)

አንተ ብቻ ብቻህን ክቡር ነህ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ