Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ወደ ኢየሱስ ና

Wede Eyesus Na

2005 · ትራክ 12 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ሰው ዓለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጐድል (፪x)

ከቶ ምን ሊጠቅመው ሁሉም ነገር ከንቱ ነው (፪x)

ሰው ዓለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጐድል (፪x)

ከቶ ምን ሊጠቅመው ሁሉም ነገር ከንቱ ነው (፪x)

ከኢየሱስ ውጪ ኑሮ ኑሮ መች ያረካል

ሰው አምላኩን ሳያውቅ እንዴት እረፍትን ያገኛል (፪x)

እኔ ግን መስቀሉን ተሸክሜያለሁ (፪x)

አካሄዴን ከእርሱ ጋር ይሄው አድርጌያለሁ (፪x)

ና ወደ ኢየሱስ ና ወደ ጌታ ና

ሕይወት ይሻልሃልና (፪x)

እናንተ ደካሞች ሸክም የከበዳችሁ

ኑ ወደ እኔ ይላል ጌታ ሊያሳርፋችሁ (፪x)

ሰው ዓለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጐድል (፪x)

ከቶ ምን ሊጠቅመው ሁሉም ነገር ከንቱ ነው (፪x)

ከኢየሱስ ውጪ ኑሮ ኑሮ መች ያረካል

ሰው አምላኩን ሳያውቅ እንዴት እረፍትን ያገኛል (፪x)

እኔ ግን መስቀሉን ተሸክሜያለሁ (፪x)

አካሄዴን ከእርሱ ጋር ይሄው አድርጌያለሁ (፪x)

ሞት ወይም ሕይወት ነው ከፊትሽ ያለው

ምንድነው ምትመርጪው (፪x)

በዘለዓለም ፍቅሩ ጌታ አንቺን ይወድሻል

ምርጫሽን አስተካክይ እህቴ ኢየሱስ ይሻልሻል

በዘለዓለም ፍቅሩ ጌታ አንቺን ይወድሻል

አሁኑኑ ወስኚ እህቴ ኢየሱስ ይሻልሻል

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ