እድል ፋንታዬ
Edel Fantayie
2003 · ትራክ 10 · 6:25 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር (፪x)
ሰማያትን ጥሶ ህዋውን ሰንጥቆ
ከፀሐይ ሰባት እጅ ይልቅ አብረቅርቆ
ኦ ከማደሪያው መጣልኝ በማለዳ ፈለገኝ
በምህረቱ በራልኝ አብረቀረቀለኝ
አዝማች · Chorus
እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር
ቁጥር 2 · Verse 2
የሌዊ አምላክ እግዚአብሔር
እድል ፋንታዬ ምስጋናዬ
የዳዊት አምላክ ዝማሬዬ (፪x)
ስትመርጥ አትከለከልም
አስታዋሽ እንዳንተ አላየሁም
ጌታዬ አንተኮ ልዩ ነህ
ለኔስ እድል ፋንታዬ ነህ (፪x)
(እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር)
አዝማች · Chorus
እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር
ቁጥር 3 · Verse 3
የሳሙኤል አምላክ እግዚአብሔር
እድል ፋንታዬ መኖሪያዬ
የዳንኤል አምላክ ዝማሬዬ/መመኪያዬ (፪x)
እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር
እድል ፋንታዬ ምስጋናዬ
እድል ፋንታዬ መኖሪያዬ
እድሌን ከመረጥክ እንድሆን በፊትህ
ክብርህንም እንዳይ እንድዘምርልህ
አሜን አሜን እያልኩ እንበረከካለሁ
ቅዱስ ቅዱስ እያልኩ እሰግድልሃለሁ
አዝማች · Chorus
እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር
ቁጥር 4 · Verse 4
የሌዊ አምላክ እግዚአብሔር
እድል ፋንታዬ ምስጋናዬ
የዳዊት አምላክ ዝማሬዬ
እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር
የሳሙኤል አምላክ እግዚአብሔር
እድል ፋንታዬ መኖሪያዬ
የዳንኤል አምላክ መመኪያዬ (፪x)
እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር
እድል ፋንታዬ ምስጋናዬ
እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር
እድል ፋንታዬ መኖሪያዬ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ